ምሳሌ 23:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ብትጠብቃቸው ዘመድ ይሆኑሃል፥ ተስፋህም አትጠፋም። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም18 ለነገ ርግጠኛ አለኝታ ይኖርሃል፤ ተስፋህም ከንቱ አይሆንም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 በእውነት መጨረሻህ ያምራልና፥ ተስፋህም አይጠፋምና። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 ይህን ብታደርግ የወደፊት ኑሮህ የተቃና ይሆናል፤ ተስፋህም አያቋርጥም። 参见章节 |