ምሳሌ 23:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ልጄ ሆይ፥ ልብህ ጠቢብ ይሁን ልቤን ደግሞ ደስ ያሰኛል፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም15 ልጄ ሆይ፤ ልብህ ጠቢብ ቢሆን፣ የእኔም ልብ ሐሤት ያደርጋል፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ልጄ ሆይ፥ ልብህ ጠቢብ ቢሆን የእኔም ልብ ደስ ይለዋል፥ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 ልጄ ሆይ! ጠቢብ ብትሆን በጣም ደስ ይለኛል፤ 参见章节 |