ምሳሌ 23:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 አንተ በበትር ትመታቸዋለህ፥ ነፍሳቸውን ግን ከሞት ታድናለህ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም14 በአርጩሜ ቅጣው፤ ነፍሱንም ከሞት አድናት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 በበትር ትመታዋለህ፥ ነፍሱንም ታድናለህ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም14 እንዲያውም በአርጩሜ ብትመታው ሕይወቱን ከሞት ለማዳን ጥሩ ዋስትና ይሆነዋል። 参见章节 |