ምሳሌ 23:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ሕፃናትን ከመቅጣት ቸል አትበል፥ በበትር ብትመታቸው አይሞቱምና። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም13 ልጅን ከመቅጣት ወደ ኋላ አትበል፤ በአርጩሜ ብትገርፈው አይሞትም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ልጅን ከመቅጣት ቸል አትበል፥ በበትር ብትመታው አይሞትምና። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 ልጅን በሥነ ሥርዓት ከመቅጣት አትቦዝን፤ በአርጩሜ ብትመታው አይሞትም፤ 参见章节 |