ምሳሌ 22:27 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 የምትከፍለው ባይኖርህ፥ ምንጣፍህን ከጎንህ ይወስዱብሃልና። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም27 የምትከፍለው ካጣህ፣ የምትተኛበት ዐልጋ ከሥርህ ይወሰድብሃል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)27 መክፈል ባትችል፥ ለምን የምትተኛበት አልጋ ይወሰድብሃል? 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም27 መክፈል ባትችል የምትተኛበት አልጋ እንኳ ሳይቀር ያለህ ንብረት ሁሉ ይወስድብሃል። 参见章节 |