ምሳሌ 22:21 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 በጎ ዕውቀትን ትሰማ ዘንድ፥ ለሚጠይቁህም የእውነት ቃልን ትመልስ ዘንድ ነዋሪ ቃልን አስተምርሃለሁ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም21 ለላከህ ተገቢውን መልስ ትሰጥ ዘንድ፣ እውነተኛና የታመኑ ቃሎችን እንዳስተምርህ አይደለምን? 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም21 እውነት ምን እንደ ሆነም ያስተምሩሃል፤ “እውነትን ፈልገህ አቅርብ” ተብለህ ብትጠየቅም ትክክለኛውን መልስ ትሰጣለህ። 参见章节 |