Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ምሳሌ 21:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

17 ደስታን የሚወድድ ድሃን ይሆናል፥ የወይን ጠጅንና ዘይትን የሚወድድም ባለጠጋ አይሆንም።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

17 ቅንጦትን የሚወድድ ይደኸያል፤ የወይን ጠጅና ዘይት የሚወድድም ባለጠጋ አይሆንም።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

17 ተድላ የሚወድድ ድሀ ይሆናል፥ የወይን ጠጅንና ዘይትንም የሚወድድ ሀብታም አይሆንም።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

17 ቅንጦትን የሚወድ ሰው ይደኸያል፤ የወይን ጠጅንና ቅባትን የሚወድድ ሰው ምንጊዜም አይበለጽግም።

参见章节 复制




ምሳሌ 21:17
9 交叉引用  

ኃጥእ በጻድቅ ዘንድ የተናቀ ነው፥ ኃጥእም የጻድቅ ቤዛ ነው።


የተወደደ መዝገብ በጠቢባን አፍ ያርፋል፤ አላዋቂዎች ግን ያጡታል።


የወይን ጠጅ ጠጭ አትሁን፤ ለሥጋም አትሳሳ


ሰካራምና አመንዝራ ይደኸያል፥ እንቅልፋምም ሁሉ የተቦጫጨቀ ጨርቅ ይለብሳል።


ቅምጥሊቱ ግን በሕይወትዋ ሳለች የሞተች ናት።


ከዳተኞች፥ ችኩሎች፥ በትዕቢት የተነፉ፥ ከእግዚአብሔር ይልቅ ተድላን የሚወዱ ይሆናሉ፤


跟着我们:

广告


广告