ምሳሌ 20:28 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 ቸርነትና እውነት ንጉሥን ይጠብቁታል፤ ዙፋኑንም በእውነት ይከቡታል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም28 ፍቅርና ታማኝነት ንጉሥን ይጠብቁታል፤ በፍቅርም ዙፋኑ ይጸናል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)28 ቸርነትና እውነት ንጉሥን ይጠብቁታል፥ ዙፋኑም በቸርነት ይበረታል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም28 ቸርነትና ታማኝነት ንጉሥን ይጠብቁታል፤ መንግሥቱም በእውነተኛነት ላይ ጸንቶ ይኖራል። 参见章节 |