ምሳሌ 20:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ዐሳብ በምክር ትጸናለች፥ በመልካምም ምክር ሰልፍ አድርግ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም18 ምክር ጠይቀህ ዕቅድ አውጣ፤ ጦርነት የምትገጥም ከሆነ መመሪያ ተቀበል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 አሳብ በምክር ትጸናለች፥ በመልካምም ምክር ሰልፍ አድርግ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 መልካም ምክርን ብትቀበል ሁሉ ነገር ይሳካልሃል፤ ስለዚህ መልካም ምክር ሳትቀበል ወደ ጦርነት አትሂድ። 参见章节 |