ምሳሌ 2:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 መልካም ምክር ትጠብቅሃለች፤ የተቀደሰች ማስተዋልም ትጋርድሃለች። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም11 የመለየት ችሎታ ይጋርድሃል፤ ማስተዋልም ይጠብቅሃል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ማመዛዘን ይጠብቅሃል፥ ማስተዋልም ይከላከልልሃል፥ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 አርቆ ማስተዋል ይጠብቅሃል፤ መገንዘብም ከክፉ ነገር ይከላከልልሃል። 参见章节 |