ምሳሌ 18:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 አላዋቂን ከንፈሮቹ ወደ ክፉ ያደርሱታል፥ የችኩል አፍም ሞትን ይጠራል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም6 የሞኝ ከንፈር ጠብ ያመጣበታል፤ አፉም በትር ይጋብዛል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 የሰነፍ ከንፈር በጥል ውስጥ ትገባለች፥ አፉም በትርን ትጠራለች። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 የሞኝ ንግግር ጠብን ያነሣሣል፤ ልፍለፋውም በትርን ይጋብዛል። 参见章节 |