ምሳሌ 18:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ሳይሰማ ነገርን የሚመልስ ስንፍናና እፍረት ይሆንበታል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም13 ከማዳመጡ አስቀድሞ የሚመልስ፣ ቂልነትና ዕፍረት ይሆንበታል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ሳይሰማ ነገርን በሚመልስ ስንፍናና እፍረት ይሆንበታል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 ሳያዳምጡ መልስ መስጠት፥ ሞኝ ያደርጋል፤ አሳፋሪም ነው። 参见章节 |