ምሳሌ 17:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 ክርክርን የሚወድድ በጠብ ደስ ይለዋል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም19 ጠብ የሚወድድ ኀጢአትን ይወድዳል፤ በሩን ከፍ አድርጎ የሚሠራም ጥፋትን ይጋብዛል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 ዓመፃን የሚወድድ ክርክርን ይወድዳል፥ ደጁንም ዘለግ የሚያደርግ ውድቀትን ይሻል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 ኃጢአትን የሚወድ ጠብን ይወዳል፤ ከፍ ብሎ እንደ ተሠራ ደጃፍ ራሱን ከፍ ከፍ የሚያደርግ ሰው ውድቀትን ይጋብዛል። 参见章节 |