ምሳሌ 16:29 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)29 ክፉ ሰው ወዳጆቹን ይዋሻል፥ መልካምም ወዳልሆኑ መንገዶች ይመራቸዋል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም29 ክፉ ሰው ባልንጀራውን ያባብለዋል፤ መልካም ወዳልሆነውም መንገድ ይመራዋል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)29 ግፈኛ ሰው ወዳጁን ያባብላል፥ መልካምም ወዳይደለ መንገድ ይመራዋል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም29 ዐመፀኛ ሰውን ያታልላል፤ ወደ ጥፋትም ይመራል። 参见章节 |