ምሳሌ 16:23 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 የጠቢብ ልብ ከአፉ ይታወቃል፥ በከንፈሩም ዕውቀትን ይለብሳል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም23 የጠቢብ ሰው ልብ አንደበቱን ይመራል፤ ከንፈሮቹም ዕውቀትን ያዳብራሉ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 የጠቢብ ልብ አፉን ያስተምራል፥ ለከንፈሩም ትምህርትን ይጨምራል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም23 የጥበበኛ ሰው አእምሮ ንግግሩን ይቈጣጠራል፤ ከአፉም የሚወጣው ንግግር ትምህርትን ያስፋፋል። 参见章节 |