ምሳሌ 15:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ልብ ደስ ሲለው ፊት ይበራል፤ ልብ ሲያዝን ግን ፊት ይጠቍራል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም13 ደስተኛ ልብ ፊትን ያፈካል፤ የልብ ሐዘን ግን መንፈስን ይሰብራል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ደስ ያለው ልብ ፊትን ያበራል፥ በልብ ኀዘን ግን ነፍስ ትሰበራለች። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 የልብ ደስታ ፊትን ያበራል፤ የልብ ሐዘን ግን መንፈስን ያደቃል። 参见章节 |