ምሳሌ 12:24 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 የተመረጡ ሰዎች እጅ ፈጥኖ ይገዛል፤ ሐሰተኞች ሰዎች ግን ለምርኮ ይሆናሉ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም24 ትጉህ እጆች ለገዥነት ሲያበቁ፣ የስንፍና ፍጻሜ ግን የባርነት ሥራ ነው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 የትጉ እጅ ትገዛለች፥ የታካች እጅ ግን ትገብራለች። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም24 በሥራ ትጉህ መሆን ገዢ ያደርጋል፤ ሰነፍ መሆን ግን ተገዢ ያደርጋል። 参见章节 |