Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ምሳሌ 11:22 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

22 የወርቅ ቀለበት በእርያ አፍንጫ እንደ ሆነ፥ የክፉ ሴትም ውበትWa እንዲሁ ነው።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

22 በዕሪያ አፍንጫ ላይ እንደ ተሰካ የወርቅ ቀለበት፣ ማስተዋል የጐደላት ቈንጆ ሴት እንዲሁ ናት።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

22 በዐሣማ አፍንጫ ላይ የወርቅ ቀለበት፥ ከጥበብ የተለየች ቆንጆ ሴት።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

22 ማስተዋል የጐደላት ቈንጆ ሴት፥ ውበትዋ በዐሣማ አፍንጫ ላይ እንደሚገኝ የወርቅ ጒትቻ ነው።

参见章节 复制




ምሳሌ 11:22
10 交叉引用  

እኔም “አንቺ የማን ልጅ ነሽ? ንገ​ሪኝ” ብዬ ጠየ​ቅ​ኋት። እር​ስ​ዋም፥ “ሚልካ የወ​ለ​ደ​ች​ለት የና​ኮር ልጅ የባ​ቱ​ኤል ልጅ ነኝ” አለ​ችኝ፤


በሐሰት እጅን በእጅ የሚመታ አይድንም፤ ጽድቅን የሚዘራ ግን የታመነ ዋጋን ያገኛል።


ልባም ሴት ለባልዋ ዘውድ ናት፤ ክፉ ሴት ግን ነቀዝ እንጨትን እንደሚበላ እንዲዚሁ ባሏን ትጐዳለች።


የምንዝር ጌጥ ያላት የጐልማሶችን ልብ እንዲሰቀል የምታደርግ ሴት ያንጊዜ ትገናኘዋለች። እርስዋ የምትበርር መዳራትንም የምትወድ ናት።


ሰነፍና ነዝናዛ፥ እንጀራንም ያጣች ሴት ኀፍረትን የማታውቅ ትሆናለች።


“ውሻ ወደ ትፋቱ ይመለሳል፤” ደግሞ “የታጠበች እርያ በጭቃ ለመንከባለል ትመለሳለች፤” እንደሚባል እውነተኞች ምሳሌዎች ሆኖባቸዋል።


跟着我们:

广告


广告