ምሳሌ 1:29 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)29 ዕውቀትን ጠልተዋልና፥ እግዚአብሔርንም መፍራትን አልመረጡምና። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም29 ዕውቀትን ስለ ጠሉ፣ እግዚአብሔርንም መፍራት ስላልመረጡ፣ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)29 እውቀትን ጠልተዋልና፥ ጌታንም መፍራት አልመረጡምና፥ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም29 ዕውቀትን ጠላችሁ፤ እግዚአብሔርንም መፍራት አልወደዳችሁም። 参见章节 |