Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ፊልጵስዩስ 4:22 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

22 ቅዱ​ሳ​ንም ሁሉ፥ ይል​ቁ​ንም ከቄ​ሣር ቤተ ሰብእ የሆኑ ሰላ​ምታ ያቀ​ር​ቡ​ላ​ች​ኋል።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

22 ቅዱሳን ሁሉ፣ በተለይም ከቄሳር ቤተ ሰው የሆኑት ወገኖች ሰላምታ ያቀርቡላችኋል።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

22 ቅዱሳን ሁሉ ይልቁንም ከቄሣር ቤት የሆኑቱ ሰላምታ ያቀርቡላችኋል።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

22 ሌሎችም አማኞች ሁሉ በተለይም ከሮማው ንጉሠ ነገሥት ቤተሰቦች የሆኑት ሰላምታ ያቀርቡላችኋል።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

22 ቅዱሳን ሁሉ ይልቁንም ከቄሣር ቤት የሆኑቱ ሰላምታ ያቀርቡላችኋል።

参见章节 复制




ፊልጵስዩስ 4:22
9 交叉引用  

ወንድሞቻችሁንም ብቻ እጅ ብትነሡ ምን ብልጫ ታደርጋላችሁ? አሕዛብስ ያንኑ ያደርጉ የለምን?


ይል​ቁ​ንም “ከእ​ን​ግ​ዲህ ወዲህ ፊቴን አታ​ዩ​ትም” ስለ አላ​ቸው እጅግ አዘኑ። እስከ መር​ከ​ብም ድረስ ሸኙት።


ሐና​ንያ ግን መልሶ እን​ዲህ አለ፥ “አቤቱ፥ ስለ​ዚህ ሰው በኢ​የ​ሩ​ሳ​ሌም በቅ​ዱ​ሳ​ኖ​ችህ ላይ የሚ​ያ​ደ​ር​ገ​ውን ክፉ ነገር ሁሉ ከብዙ ሰዎች ሰም​ቻ​ለሁ።


እርስ በር​ሳ​ችሁ በተ​ቀ​ደሰ ሰላ​ምታ ሰላም ተባ​ባሉ፤ የክ​ር​ስ​ቶስ ማኅ​በረ ክር​ስ​ቲ​ያ​ንም ሰላም ይሉ​አ​ች​ኋል።


የጌ​ታ​ችን የኢ​የ​ሱስ ክር​ስ​ቶስ ጸጋ፥ የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ፍቅር፥ የመ​ን​ፈስ ቅዱ​ስም አን​ድ​ነት ከሁ​ላ​ችሁ ጋር ይሁን። አሜን። የመ​ቄ​ዶ​ንያ ክፍል በም​ት​ሆን በፊ​ል​ጵ​ስ​ዩስ ተጽፎ በቲ​ቶና በሉ​ቃስ እጅ ወደ ቆሮ​ን​ቶስ ሰዎች የተ​ላ​ከው ሁለ​ተ​ኛዉ መል​እ​ክት ተፈ​ጸመ። ለእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ምስ​ጋና ይሁን፤ አሜን።


ስለ ክር​ስ​ቶስ ስም መታ​ሰ​ሬም በአ​ደ​ባ​ባዩ ሁሉና በሰው ሁሉ ዘንድ ታው​ቆ​አል።


መም​ህ​ሮ​ቻ​ች​ሁን ሁሉና ቅዱ​ሳ​ን​ንም ሁሉ ሰላም በሉ፥ በኢ​ጣ​ልያ ያሉ ሁሉ ሰላም ብለ​ዋ​ች​ኋል።


ከእናንተ ጋር ተመርጣ በባቢሎን ያለች ቤተ ክርስቲያን፥ ልጄም ማርቆስ ሰላምታ ያቀርቡላችኋል።


ነገር ግን ወዲያው ላይህ ተስፋ አደርጋለሁ፤ አፍ ለአፍም እንነጋገራለን።


跟着我们:

广告


广告