ፊልጵስዩስ 3:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ይኸውም ሙታን በሚነሡ ጊዜ ምናልባት በዚህ አገኘው እንደ ሆነ ብዬ ነው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም11 ለሙታን ትንሣኤም እንድደርስ እናፍቃለሁ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ምናልባትም ቢሆንልኝ የሙታን ትንሣኤን እቀዳጃለሁ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 እንዲሁም ከሞትኩ በኋላ ተነሥቼ ለዘለዓለም በሕይወት ለመኖር ተስፋ በማድረግ ነው። 参见章节 |