ፊልጵስዩስ 2:24 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 እኔም ፈጥኜ እንደምመጣ በጌታችን አምናለሁ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም24 እኔም ራሴ ቶሎ እንደምመጣ በጌታ ታምኛለሁ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 እኔም ራሴ ደግሞ ፈጥኜ እንደምመጣ በጌታ ታምኜአለሁ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም24 እንዲያውም እኔ ራሴ በቶሎ ወደ እናንተ መምጣት እንድችል ጌታ ይረዳኛል ብዬ እተማመናለሁ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)24 ራሴ ደግሞ ግን ፈጥኜ እንድመጣ በጌታ ታምኜአለሁ። 参见章节 |