ፊልጵስዩስ 1:21 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 እኔ በሕይወት ብኖርም ክርስቶስን ለማገልገል ነው፤ ብሞትም ዋጋ አለኝ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም21 ለእኔ፣ መኖር ክርስቶስ ነው፤ ሞትም ማትረፍ ነው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 ለእኔ ሕይወት ክርስቶስ፥ ሞትም ጥቅም ነውና። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም21 ስለዚህ ለእኔ ሕይወት ማለት በክርስቶስ መኖር ነው፤ ሞትም ማለት ጥቅም የሚገኝበት ነገር ነው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)21 ለእኔ ሕይወት ክርስቶስ፥ ሞትም ጥቅም ነውና። 参见章节 |