ፊልሞና 1:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 እርሱን እልከዋለሁ፤ አንተም ልቤ እንደሚሆን ተቀበለው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም12 የልቤ የሆነውን እርሱን መልሼ ወደ አንተ ልኬዋለሁ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 እርሱን እልከዋለሁ፤ አንተም ልቤ እንደምትቀበል አድርገህ ተቀበለው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 እነሆ እርሱን ወደ አንተ መልሼ ልኬዋለሁ፤ እርሱን ወደ አንተ ስልከውም የገዛ ራሴን ልብ እንደ ላክሁ አድርጌ እቈጥረዋለሁ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)12 እርሱን እልከዋለሁ፤ 参见章节 |