አብድዩ 1:21 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 የዳኑትም የዔሳውን ተራራ ይበቀሉት ዘንድ ከጽዮን ተራራ ይዘምታሉ፤ መንግሥትም ለእግዚአብሔር ይሆናል።” 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም21 የዔሳውን ተራሮች ለመግዛት፣ ነጻ አውጪዎች ወደ ጽዮን ተራራ ይወጣሉ፤ መንግሥቱም የእግዚአብሔር ይሆናል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 በዔሳውም ተራራ ላይ ይፈርዱ ዘንድ አዳኞች ወደ ጽዮን ተራራ ላይ ይወጣሉ፥ መንግሥቱም ለጌታ ይሆናል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም21 የዳኑት የኢየሩሳሌም ሰዎች በጽዮን ተራራ ላይ ሆነው ኤዶምን ይገዛሉ፤ መንግሥቱም የእግዚአብሔር ይሆናል።” 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)21 በዔሳውም ተራራ ላይ ይፈርዱ ዘንድ አዳኞች ወደ ጽዮን ተራራ ላይ ይወጣሉ፥ መንግሥቱም ለእግዚአብሔር ይሆናል። 参见章节 |