Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘኍል 7:72 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

72 በዐ​ሥራ አን​ደ​ኛ​ውም ቀን የአ​ሴር ልጆች አለቃ የኤ​ክ​ራን ልጅ ፋግ​ኤል መባ​ውን አቀ​ረበ፤

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

72 በዐሥራ አንደኛው ቀን የአሴር ሕዝብ አለቃ የኤክራን ልጅ ፋግኤል ስጦታ አመጣ፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

72 በዓሥራ አንደኛውም ቀን የአሴር ልጆች አለቃ የኤክራን ልጅ ፋግኤል አቀረበ፤

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

72-77 በዐሥራ አንደኛው ቀን መባውን ያቀረበው ከአሴር ነገድ የኤክራን ልጅ ፋግዔል ነበር።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

72 በአሥራ አንደኛውም ቀን የአሴር ልጆች አለቃ የኤክራን ልጅ ፋግኤል፤

参见章节 复制




ዘኍል 7:72
4 交叉引用  

ከአ​ሴር የኤ​ክ​ራን ልጅ ፋጋ​ኤል፥


በእ​ነ​ር​ሱም አጠ​ገብ የሚ​ሰ​ፍሩ የአ​ሴር ነገድ ይሆ​ናሉ፤ የአ​ሴ​ርም ልጆች አለቃ የኤ​ክ​ራን ልጅ ፋጋ​ኤል ነበረ።


ለደ​ኅ​ን​ነ​ትም መሥ​ዋ​ዕት ሁለት ጊደ​ሮች፥ አም​ስት አውራ በጎች፥ አም​ስት አውራ ፍየ​ሎች፥ አም​ስት የአ​ንድ ዓመት እን​ስት የበግ ጠቦ​ቶች ነበረ፤ የአ​ሚ​ሳዲ ልጅ የአ​ኪ​ያ​ዜር መባ ይህ ነበረ።


መባ​ውም ለእ​ህል ቍር​ባን በዘ​ይት የተ​ለ​ወሰ መል​ካም ዱቄት የተ​ሞሉ፥ ሚዛኑ እንደ መቅ​ደሱ ሰቅል ሚዛን መቶ ሠላሳ ሰቅል የሆነ አንድ የብር ወጭት፥ ሚዛ​ኑም ሰባ ሰቅል የሆነ አንድ የብር ድስት፤


跟着我们:

广告


广告