ዘኍል 7:66 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)66 በዐሥረኛውም ቀን የዳን ልጆች አለቃ የአሚሳዲ ልጅ አኪያዜር መባውን አቀረበ፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም66 በዐሥረኛው ቀን የዳን ሕዝብ አለቃ የአሚሳዳይ ልጅ አኪዔዘር ስጦታውን አመጣ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)66 በአሥረኛውም ቀን የዳን ልጆች አለቃ የአሚሳዳይ ልጅ አኪዔዘር አቀረበ፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም66-71 በዐሥረኛው ቀን መባውን ያቀረበው ከዳን ነገድ የዓሚሻዳይ ልጅ አኪዔዜር ነበር። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)66 በአሥረኛውም ቀን የዳን ልጆች አለቃ የአሚሳዳይ ልጅ አኪዔዘር፤ 参见章节 |