ዘኍል 7:54 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)54 በስምንተኛውም ቀን የምናሴ ልጆች አለቃ የፈዳሱር ልጅ ገማልያል መባውን አቀረበ፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም54 በስምንተኛው ቀን የምናሴ ሕዝብ አለቃ የፍዳሱር ልጅ ገማልኤል ስጦታውን አመጣ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)54 በስምንተኛውም ቀን የምናሴ ልጆች አለቃ የፍዳሱር ልጅ ገማልኤል አቀረበ፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም54-59 በስምንተኛው ቀን መባውን ያቀረበው ከምናሴ ነገድ የፍዳጹር ልጅ ገማልኤል ነበር። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)54 በስምንተኛውም ቀን የምናሴ ልጆች አለቃ የፍዳሱር ልጅ ገማልኤል፤ 参见章节 |