Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘኍል 7:42 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

42 በስ​ድ​ስ​ተ​ኛ​ውም ቀን የጋድ ልጆች አለቃ የራ​ጉ​ኤል ልጅ ኤሊ​ሳፍ መባ​ውን አቀ​ረበ፤

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

42 በስድስተኛው ቀን የጋድ ሕዝብ አለቃ የራጉኤል ልጅ ኤሊሳፍ ስጦታውን አመጣ፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

42 በስድስተኛውም ቀን የጋድ ልጆች አለቃ የራጉኤል ልጅ ኤሊሳፍ አቀረበ፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

42 በስድስተኛውም ቀን የጋድ ልጆች አለቃ የራጉኤል ልጅ ኤሊሳፍ፤

参见章节 复制




ዘኍል 7:42
4 交叉引用  

ከጋድ የራ​ጉ​ኤል ልጅ ኤል​ሳፍ፥


በጋ​ድም ልጆች ነገድ ሠራ​ዊት ላይ የራ​ጉ​ኤል ልጅ ኤሊ​ሳፍ አለቃ ነበረ።


በእ​ነ​ር​ሱም አጠ​ገብ የጋድ ነገድ ነበረ፤ የጋ​ድም ልጆች አለቃ የራ​ጉ​ኤል ልጅ ኤል​ሳፍ ነበረ።


ለደ​ኅ​ን​ነ​ትም መሥ​ዋ​ዕት ሁለት ጊደ​ሮች፥ አም​ስት አውራ በጎች፥ አም​ስት አውራ ፍየ​ሎች፥ አም​ስት የአ​ንድ ዓመት እን​ስት የበግ ጠቦ​ቶች ነበረ፤ የሲ​ሩ​ሳዴ ልጅ የሰ​ላ​ም​ያል መባ ይህ ነበረ።


跟着我们:

广告


广告