ዘኍል 7:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 በሁለተኛውም ቀን የይሳኮር አለቃ የሰገር ልጅ ናትናኤል አቀረበ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም18 በሁለተኛው ቀን የይሳኮር አለቃ የሶገር ልጅ ናትናኤል ስጦታውን አመጣ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 በሁለተኛውም ቀን የይሳኮር አለቃ የሶገር ልጅ ናትናኤል አቀረበ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18-23 በሁለተኛው ቀን መባውን ያቀረበው ከይሳኮር ነገድ የጹዓር ልጅ ናትናኤል ነበር። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)18 በሁለተኛውም ቀን የይሳኮር አለቃ የሶገር ልጅ ናትናኤል አቀረበ። 参见章节 |