ዘኍል 6:27 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 እንዲሁ ስሜን በእስራኤል ልጆች ላይ ይጠራሉ፤ እኔም እባርካቸዋለሁ።” 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም27 “በዚህ ሁኔታ ስሜን በእስራኤላውያን ላይ ያደርጋሉ፤ እኔም እባርካቸዋለሁ።” 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)27 እነርሱም ስሜን በእስራኤል ልጆች ላይ ያኖራሉ፤ እኔም እባርካቸዋለሁ።” 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም27 ደግሞም እግዚአብሔር “በዚህ ሁኔታ ስሜን ጠርተው የእስራኤልን ሕዝብ ቢባርኩ፥ እኔም እነርሱን እባርካቸዋለሁ” አለው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)27 እንዲሁ ስሜን በእስራኤል ልጆች ላይ ያደርጋሉ፤ እኔም እባርካቸዋለሁ። 参见章节 |