ዘኍል 5:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 “ካህኑም ያቀርባታል፤ በእግዚአብሔርም ፊት ያቆማታል፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም16 “ ‘ካህኑ ሴትዮዋን ያመጣትና በእግዚአብሔር ፊት እንድትቆም ያደርጋታል፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 “ካህኑም ያቀርባታል በጌታም ፊት ያቆማታል፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 “ካህኑ ሴትዮዋን ወስዶ በእግዚአብሔር ፊት እንድትቆም ያድርግ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16 ካህኑም ያቀርባታል በእግዚአብሔርም ፊት ያቆማታል፤ 参见章节 |