ዘኍል 4:44 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)44 ቍጥራቸውም በየወገናቸው፥ በየአባቶቻቸውም ቤቶች ሦስት ሺህ ሁለት መቶ ነበረ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም44 በየጐሣቸው የተቈጠሩት ሦስት ሺሕ ሁለት መቶ ነበሩ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)44 በየወገኖቻቸው የተቈጠሩት ሦስት ሺህ ሁለት መቶ ነበሩ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም44 ሦስት ሺህ ሁለት መቶ ነበር። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)44 በየወገናቸው የተቈጠሩት ሦስት ሺህ ሁለት መቶ ነበሩ። 参见章节 |