ዘኍል 4:34 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)34 ሙሴና አሮንም፥ የእስራኤልም አለቆች የቀዓትን ልጆች በየወገናቸው፥ በየአባቶቻቸውም ቤቶች ቈጠሩአቸው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም34 ሙሴ፣ አሮንና የማኅበረ ሰቡ አለቆች ቀዓታውያንን በየጐሣቸውና በየቤተ ሰባቸው ቈጠሯቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)34 ሙሴና አሮንም የሕቡም አለቆች የቀዓትን ልጆች በየወገኖቻቸው በየአባቶቻቸውም ቤቶች ቈጠሩአቸው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም34 ሙሴ፥ አሮንና የሕዝቡ አለቆች የቀዓትን ዘሮች በየወገናቸው፥ በየቤተሰባቸው ቈጠሩአቸው፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)34 ሙሴና አሮንም የሕቡም አለቆች የቀዓትን ልጆች በየወገናቸው በየአባቶቻቸውም ቤቶች ቈጠሩአቸው። 参见章节 |