ዘኍል 4:22 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 “የጌድሶንን ልጆች ከመጀመሪያው ጀምረህ በየአባቶቻቸው ቤቶች በየወገኖቻቸውም ቍጠራቸው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም22 “ጌርሶናውያንንም በየቤተ ሰባቸውና በየጐሣቸው ቍጠራቸው፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 “እንዲሁም የጌድሶንን ልጆች በየአባቶቻቸው ቤቶች በየወገኖቻቸውም የሕዝብ ቈጠራ አድርግ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም22 “የጌርሾን ጐሣዎች የሆኑትን ሌዋውያን በየትውልዳቸውና በየቤተሰባቸው ቊጠራቸው፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)22 የጌድሶንን ልጆች ድምር ደግሞ በየአባቶቻቸው ቤቶች በየወገኖቻቸውም ውሰድ። 参见章节 |