ዘኍል 4:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 “ከሌዊ ልጆች መካከል በየወገናቸው፥ በየአባቶቻቸው ቤቶች የቀዓትን ልጆች ለዩአቸው፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም2 “ከሌዋውያን ወገን የቀዓት ዘር የሆኑትን በየጐሣቸውና በየቤተ ሰባቸው ቍጠሩ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 “ከሌዊ ልጆች መካከል የቀዓትን ልጆች በየወገኖቻቸው በየአባቶቻቸው ቤቶች ላይ የሕዝብ ቈጠራ አድርግ፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 “ከሌዊ ልጆች መካከል የቀዓትን ዘር በየቤተሰባቸውና በየጐሣቸው ቊጠር፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)2 ከሌዊ ልጆች መካከል በየወገናቸው በየአባቶቻቸው ቤቶች የቀዓትን ልጆች ድምር ውሰድ፤ 参见章节 |