Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘኍል 36:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

3 ከሌ​ላም ከእ​ስ​ራ​ኤል ልጆች ነገድ ባል ቢያ​ገቡ፥ ርስ​ታ​ቸው ከአ​ባ​ቶ​ቻ​ችን ርስት ይነ​ቀ​ላል፤ እነ​ር​ሱም ለሚ​ገ​ቡ​በት ለሌ​ላው ነገድ ርስት ይጨ​መ​ራል፤ እን​ደ​ዚ​ህም የር​ስ​ታ​ችን ዕጣ ይጐ​ድ​ላል።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

3 ከሌሎች የእስራኤል ነገዶች ባል ቢያገቡ ድርሻቸው ከእኛ የዘር ርስት ላይ ተወስዶ የሚያገቧቸው ሰዎች ላሉበት ነገድ ይተላለፋል፤ ይህ ከሆነ ደግሞ በዕጣ ከተደለደለልን ርስት ላይ ከፊሉ ሊቀነስብን ነው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

3 ከሌላም ከእስራኤል ልጆች ነገድ ባል ቢያገቡ፥ ርስታቸው ከአባቶቻችን ርስት ይወሰዳል፥ እነርሱም ወደ አሉበት ወደ ለሌላው ነገድ ርስት ይጨመራል፤ እንደዚህም ከርስታችን ዕጣ ይወሰዳል።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

3 ነገር ግን እነርሱ ከሌላ ነገድ የሆኑ ወንዶችን ቢያገቡ ርስታቸው የዚያ ነገድ መሆን እንደሚገባውና የእኛም ድርሻ ሊቀነስ እንደሚችል አስታውስ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

3 ከሌላም ከእስራኤል ልጆች ነገድ ባል ቢያገቡ፥ ርስታቸው ከአባቶቻችን ርስት ይነቀላል፥ እነርሱም ለሚሆኑበት ለሌላው ነገድ ርስት ይጨመራል፤ እንደዚህም የርስታችን ዕጣ ይጐድላል።

参见章节 复制




ዘኍል 36:3
2 交叉引用  

“ምድ​ሪ​ቱን ለእ​ስ​ራ​ኤል ልጆች ርስት አድ​ርጎ በዕጣ ከፍሎ ይሰ​ጣ​ቸው ዘንድ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ጌታ​ች​ንን አዘ​ዘው፤ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም የወ​ን​ድ​ማ​ች​ንን የሰ​ለ​ጰ​ዓ​ድን ርስት ለሴ​ቶች ልጆቹ ይሰ​ጣ​ቸው ዘንድ ጌታ​ች​ንን አዘ​ዘው።


ለእ​ስ​ራ​ኤ​ልም ልጆች ኢዮ​ቤ​ልዩ በሆነ ጊዜ ርስ​ታ​ቸው ሴቶቹ ወደ አገ​ቡ​በት ወደ ሌላ ነገድ ርስት ይጨ​መ​ራል፤ እነሆ፥ ርስ​ታ​ቸው ከአ​ባ​ቶ​ቻ​ችን ነገድ ርስት ይጐ​ድ​ላል።”


跟着我们:

广告


广告