ዘኍል 33:37 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)37 ከቃዴስም ተጕዘው በኤዶምያስ ምድር ዳርቻ ባለው በሖር ተራራ ሰፈሩ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም37 ከቃዴስ ተነሥተው በኤዶም ዳርቻ ባለው በሖር ተራራ ሰፈሩ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)37 ከቃዴስም ተጉዘው በኤዶምያስ ምድር ዳርቻ ባለው በሖር ተራራ ሰፈሩ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም37 ከቃዴስ ተነሥተው በመጓዝ በኤዶም ምድር ዳርቻ ባለው በሖር ተራራ ሰፈሩ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)37 ከቃዴስም ተጕዘው በኤዶምያስ ምድር ዳርቻ ባለው በሖር ተራራ ሰፈሩ። 参见章节 |