Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘኍል 33:32 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

32 ከብ​ን​ያ​ቅ​ንም ተጕ​ዘው በገ​ድ​ገድ ተራራ ሰፈሩ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

32 ከብኔያዕቃን ተነሥተው በሖርሃጊድጋድ ሰፈሩ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

32 ከብኔያዕቃንም ተጉዘው በሖርሃጊድጋድ ሰፈሩ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

32 ከቤኔያዕቃን ተነሥተው በመጓዝ በሖርሃጊድጋድ ሰፈሩ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

32 ከብኔያዕቃንም ተጕዘው በሖርሃጊድጋድ ሰፈሩ።

参见章节 复制




ዘኍል 33:32
6 交叉引用  

የኤ​ሶር ልጆ​ችም እነ​ዚህ ናቸው፤ ከል​ሐን፥ ዛኦን፥ ዓቃን።


የአ​ሦር ልጆች፤ በለ​ዓን፥ ዛዕ​ዋን፥ ኢይ​ዓ​ቃን። የዴ​ሶን ልጆች፤ ዖስ፥ አራን።


ከመ​ሱ​ሩ​ትም ተጕ​ዘው በብ​ን​ያ​ቅን ሰፈሩ።


ከገ​ድ​ገ​ድም ተጕ​ዘው በአ​ጤ​ቤት ሰፈሩ።


“የእ​ስ​ራ​ኤ​ልም ልጆች የማ​ስቢ ወገን ከሚ​ሆን ከኢ​ያ​ቅም ልጆች ቦታ ከቤ​ሮስ ተጓዙ። በዚ​ያም አሮን ሞተ፤ ተቀ​በ​ረም፤ በእ​ር​ሱም ፋንታ ልጁ አል​ዓ​ዛር ካህን ሆነ።


ከዚ​ያም ወደ ገድ​ገድ ተጓዙ፤ ከገ​ድ​ገ​ድም ወደ ውኃ ፈሳ​ሾች ምድር ወደ ኤጤ​ባታ ተጓዙ።


跟着我们:

广告


广告