ዘኍል 33:23 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 ከመቄላትም ተጕዘው በሳፋር ሰፈሩ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም23 ከቀሄላታ ተነሥተው በሻፍር ተራራ ሰፈሩ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 ከቀሄላታም ተጉዘው በሻፍር ተራራ ሰፈሩ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም23 ከቀሄላታ ተነሥተው በመጓዝ በሼፈር ተራራ ሰፈሩ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)23 ከቀሄላታም ተጕዘው በሻፍር ተራራ ሰፈሩ። 参见章节 |