ዘኍል 32:37 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)37 የሮቤልም ልጆች ሐሴቦንን፥ ኤልያሌንን፥ ቂርያታይምን፤ በቅጥር የተከበቡ በኤልሜዎንንና፥ ሴባማን ሠሩ፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም37 የሮቤልም ልጆች ሐሴቦንን፣ ኤልያሊንና ቂርያታይምን 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)37 የሮቤልም ልጆች የሠሩአቸው ሐሴቦንን፥ ኤልያሊን፥ ቂርያትይምን፥ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም37 የሮቤል ነገድ የሐሴቦንን፥ የኤልዓሌን፥ የቂርያታይምን፥ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)37 የሮቤልም ልጆች ሐሴቦንን፥ ኤልያሊን፥ 参见章节 |