ዘኍል 32:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 በዚያም ቀን እግዚአብሔር ተቈጣ፤ እንዲህም ብሎ ማለ፦ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም10 በዚያም ቀን የእግዚአብሔር ቍጣ ነደደ፤ እንዲህም ሲል ማለ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 በዚያም ቀን የጌታ ቁጣ ነደደ እንዲህም ብሎ ማለ፦ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10-11 በዚያን ቀን እግዚአብሔር እጅግ ተቈጥቶ እንዲህ አለ፤ ‘በእኔ በመተማመን ስላልጸኑ፥ ከግብጽ ምድር ከወጡት ዕድሜአቸው ኻያ ዓመት የሞላቸውና ከዚያም በላይ የሆኑ ሁሉ ለአብርሃም፥ ለይስሐቅና ለያዕቆብ ልሰጣቸው ቃል ወደገባሁላቸው ምድር ከቶ እንደማይገቡ ምዬአለሁ።’ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)10 በዚያም ቀን የእግዚአብሔር ቁጣ ነደደ፥ 参见章节 |