Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘኍል 31:53 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

53 ወደ ሰልፍ የወጡ ሰዎች ሁሉ የማ​ረ​ኩ​ትን ለየ​ራ​ሳ​ቸው ወሰዱ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

53 እያንዳንዱም ወታደር ለራሱ የወሰደው ምርኮ ነበረው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

53 ወታደሮቹም ሁሉ ከምርኮአቸው ለራሳቸው ወሰዱ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

53 የጦር ሹማምንት ያልሆኑት ወታደሮች ግን ያመጡትን ምርኮ ለራሳቸው አስቀሩ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

53 ወደ ሰልፍ የወጡ ሰዎች ሁሉ ከምርኮአቸው ለራሳቸው ወሰዱ።

参见章节 复制




ዘኍል 31:53
5 交叉引用  

ኢዮ​ሳ​ፍ​ጥና ሕዝ​ቡም ምርኮ ይወ​ስዱ ዘንድ መጡ፤ ብዙ ከብ​ትና ልዩ ልዩ ዕቃም፥ ልብ​ስም፥ እጅ​ግም ያማረ ዕቃ አገኙ፤ ማረ​ኩ​ትም፤ ምር​ኮ​ውም ብዙ ነበ​ርና ምር​ኮ​ውን እየ​ሰ​በ​ሰቡ እስከ ሦስት ቀን ድረስ ቈዩ።


ወደ ሰልፍ የወጡ ሰዎ​ችም ከወ​ሰ​ዱት ብዝ​በዛ የቀ​ረው ምርኮ እን​ዲህ ሆነ፤ ስድ​ስት መቶ ሰባ አም​ስት ሺህ በጎች፤


ከሻ​ለ​ቆ​ችና ከመቶ አለ​ቆች ለእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር የለ​ዩ​ትና ያቀ​ረ​ቡት ወርቅ ሁሉ ዐሥራ ስድ​ስት ሺህ ሰባት መቶ አምሳ ሰቅል ነበረ።


የም​ድ​ያ​ም​ንም ሴቶ​ችና ልጆ​ቻ​ቸ​ውን ማረኩ፤ እን​ስ​ሶ​ቻ​ቸ​ው​ንና ዕቃ​ቸ​ውን፥ ንብ​ረ​ታ​ቸ​ው​ንና ኀይ​ላ​ቸ​ውን በዘ​በዙ።


ከሴ​ቶ​ቹና ከጓዙ በቀር እን​ስ​ሶ​ቹን፥ በከ​ተ​ማ​ዪ​ቱም ያለ​ውን ምርኮ ሁሉ ዘር​ፈህ ለአ​ንተ ትወ​ስ​ዳ​ለህ፤ አም​ላ​ክ​ህም እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር የሚ​ሰ​ጥ​ህን የጠ​ላ​ቶ​ች​ህን ምርኮ ትበ​ላ​ለህ።


跟着我们:

广告


广告