Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘኍል 3:49 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

49 ሙሴም በሌ​ዋ​ው​ያን ከተ​ቤ​ዡት በላይ ከተ​ረ​ፉት ዘንድ የመ​ቤ​ዣ​ውን ገን​ዘብ ወሰደ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

49 ስለዚህ ሙሴ በሌዋውያኑ ተዋጅተው ቍጥራቸው ትርፍ ከሆነው በኵሮች ላይ የመዋጃውን ገንዘብ ተቀበለ፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

49 ሙሴም በሌዋውያን ከተዋጁት ቍጥር በላይ ከሆኑት ዘንድ የመዋጃውን ገንዘብ ወሰደ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

49 ሙሴም በሌዋውያን ከተዋጁት የተረፉት ሁለት መቶ ሰባ ሦስት ሰዎች የተሰበሰበውን የመዋጃ ገንዘብ ተቀበለ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

49 ሙሴም በሌዋውያን ከተቤዡት በላይ ከተረፉት ዘንድ የመቤዣውን ገንዘብ ወሰደ።

参见章节 复制




ዘኍል 3:49
2 交叉引用  

ስለ ተረ​ፉ​ትም የመ​ቤ​ዣ​ውን ገን​ዘብ ለአ​ሮ​ንና ለል​ጆቹ ትሰ​ጣ​ቸ​ዋ​ለህ።”


ከእ​ስ​ራ​ኤል ልጆች በኵ​ሮች ገን​ዘ​ቡን ሺህ ሦስት መቶ ስድሳ አም​ስት ዲድ​ር​ክም እንደ መቅ​ደሱ ዲድ​ር​ክም ሚዛን ወሰደ።


跟着我们:

广告


广告