Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘኍል 3:37 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

37 ዕቃ​ውም ሁሉ፥ ማገ​ል​ገ​ያ​ውም ሁሉ፥ በዙ​ሪ​ያ​ውም የሚ​ቆሙ የአ​ደ​ባ​ባይ ምሰ​ሶ​ዎች፥ እግ​ሮ​ቹም፥ ካስ​ማ​ዎ​ቹም፥ አው​ታ​ሮ​ቹም ይሆ​ናሉ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

37 እንዲሁም የአደባባዩን ዙሪያ ምሰሶዎች ከነመቆሚያ እግሮቻቸው፣ ከነካስማቸውና ከነገመዶቻቸው ይጠብቃሉ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

37 በዙሪያውም የሚቆሙትን የአደባባይ ምሰሶች፥ እግሮቹንም፥ ካስማዎቹንም፥ አውታሮቹንም ይሆናል።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

37 እንዲሁም በቅጥር ግቢው ዙሪያ ባሉት፥ ምሰሶች፥ የተራዳ እግሮች፥ ካስማዎችና አውታሮች ላይ ኀላፊነት ነበራቸው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

37 ማገልገያውም ሁሉ፥ በዙሪያውም የሚቆሙ የአደባባይ ምሰሶች፥ እግሮቹም፥ ካስማዎቹም፥ አውታሮቹም ይሆናሉ።

参见章节 复制




ዘኍል 3:37
4 交叉引用  

ለማ​ገ​ል​ገል ሁሉ የድ​ን​ኳን ዕቃ ሁሉ፥ አው​ታ​ሮቹ ካስ​ማ​ዎ​ቹም ሁሉ፤ የአ​ደ​ባ​ባ​ዩም ካስ​ማ​ዎች ሁሉ የናስ ይሁኑ።


የሜ​ራ​ሪም ልጆች የሚ​ጠ​ብ​ቁት የድ​ን​ኳኑ ምሰ​ሶ​ዎች፥ ኩላ​ቦች፥ መወ​ር​ወ​ሪ​ያ​ዎ​ችም፥ ተራ​ዳ​ዎ​ችም፥ እግ​ሮ​ቹም፥


በም​ሥ​ራቅ በኩል በም​ስ​ክሩ ድን​ኳን ፊት የሚ​ሰ​ፍ​ሩት ሙሴና አሮን ልጆ​ቹም ይሆ​ናሉ፥ እንደ እስ​ራ​ኤል ልጆች ሕግም የመ​ቅ​ደ​ሱን ሕግ ይጠ​ብ​ቃሉ፥ ከሌላ ወገን የዳ​ሰሰ ቢኖር ይገ​ደል።


“የሜ​ራ​ሪ​ንም ልጆች በየ​ወ​ገ​ና​ቸው፥ በየ​አ​ባ​ቶ​ቻ​ቸ​ውም ቤቶች ቍጠ​ራ​ቸው።


跟着我们:

广告


广告