Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘኍል 26:40 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

40 እነ​ዚህ የሱ​ቱላ ልጆች ናቸው፤ ከዔ​ዴን የዔ​ዴ​ና​ው​ያን ወገን።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

40 የቤላ ዘሮች በአርድና በናዕማን በኩል፤ በአርድ በኩል፣ የአርዳውያን ጐሣ፣ በናዕማን በኩል፣ የናዕማናውያን ጐሣ፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

40 እነዚህ የቤላም ልጆች ናቸው፤ አርድና ናዕማን፤ ከአርድ የአርዳውያን ወገን፥ ከናዕማን የናዕማናውያን ወገን።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

40 የቤላም ልጆች አርድና ናዕማን ናቸው። ከናዕማናውያን ወገን ናዕማን፥

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

40 የቤላም ልጆች፤ አርድና ናዕማን፤ ከአርድ የአርዳውያን ወገን፥ ከናዕማን የናዕማናውያን ወገን።

参见章节 复制




ዘኍል 26:40
3 交叉引用  

ለቤ​ላም ልጆች ነበ​ሩት፤ አዳር፥ ጌራ፥ አቤ​ሁድ፤


በየ​ወ​ገ​ና​ቸው የኤ​ፍ​ሬም ልጆች እነ​ዚህ ናቸው፤ ከሱ​ቱላ የሱ​ቱ​ላ​ው​ያን ወገን ከጣ​ናህ የጣ​ና​ሃ​ው​ያን ወገን።


እነ​ዚህ የኤ​ፍ​ሬም ልጆች ወገ​ኖች ናቸው፤ ከእ​ነ​ር​ሱም የተ​ቈ​ጠ​ሩት ሠላሳ ሁለት ሺህ አም​ስት መቶ ነበሩ። በየ​ወ​ገ​ና​ቸው የዮ​ሴፍ ልጆች እነ​ዚህ ናቸው።


跟着我们:

广告


广告