Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘኍል 26:36 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

36 ከሲ​ማ​ኤር የሲ​ማ​ኤ​ራ​ው​ያን ወገን፥ ከኦ​ፌር የኦ​ፌ​ራ​ው​ያን ወገን።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

36 የሱቱላ ዘሮች እነዚህ ነበሩ፤ በዔዴን በኩል፣ የዔዴናውያን ጐሣ፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

36 እነዚህ የሱቱላ ልጆች ናቸው፤ ከዔዴን የዔዴናውያን ወገን።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

36 የሱቱላ ልጅ፦ ዔራንና የእነርሱ ተወላጆች ናቸው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

36 እነዚህ የሱቱላ ልጆች ናቸው፤ ከዔዴን የዔዴናውያን ወገን።

参见章节 复制




ዘኍል 26:36
3 交叉引用  

የኤ​ፍ​ሬም ልጆች፤ ሱቱላ፥ ልጁ ባሬድ፥ ልጁ ታሐት፥ ልጁ ኤል​ዓዳ፥ ልጁ ታክት፤


ከኢ​ሳ​ር​ያል የኢ​ሳ​ር​ያ​ላ​ው​ያን ወገን፥ ከሴ​ኬም የሴ​ኬ​ማ​ው​ያን ወገን፥


የኦ​ፌ​ርም ልጅ ሰለ​ጰ​ዓድ ሴቶች ልጆች እንጂ ወን​ዶች ልጆች አል​ነ​በ​ሩ​ትም፤ የሰ​ለ​ጰ​ዓ​ድም የሴ​ቶች ልጆቹ ስም መሐላ፥ ኑኃ፥ ሄግላ፥ ሚልካ፥ ቴርሳ ነበረ።


跟着我们:

广告


广告