Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘኍል 26:27 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

27 እነ​ዚህ የጋድ ልጆች ወገ​ኖች ናቸው፤ ከእ​ነ​ር​ሱም የተ​ቈ​ጠ​ሩት አርባ አራት ሺህ አም​ስት መቶ ነበሩ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

27 እነዚህ የዛብሎን ጐሣዎች ሲሆኑ፣ ከእነዚህ የተቈጠሩት ስድሳ ሺሕ ዐምስት መቶ ነበሩ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

27 እነዚህ የዛብሎናውያን ወገኖች ናቸው፤ ከእነርሱም የተቈጠሩት ስልሳ ሺህ አምስት መቶ ነበሩ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

27 ከዛብሎን ነገድ የጐሣ መሪዎች የተቈጠሩት ሥልሳ ሺህ አምስት መቶ ነበር።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

27 እነዚህ የዛብሎናውያን ወገኖች ናቸው፤ ከእነርሱም የተቈጠሩት ስድሳ ሺህ አምስት መቶ ነበሩ።

参见章节 复制




ዘኍል 26:27
2 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告