Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘኍል 26:24 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

24 የጋድ ልጆች በየ​ወ​ገ​ና​ቸው፤ ከሳ​ፎን የሳ​ፎ​ና​ው​ያን ወገን፥ ከሐጊ የሐ​ጋ​ው​ያን ወገን፥ ከሱኒ የሱ​ኒ​ያ​ው​ያን ወገን፤

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

24 በያሱብ በኩል፣ የያሱባውያን ጐሣ፣ በሺምሮን በኩል፣ የሺምሮናውያን ጐሣ፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

24 ከያሱብ የያሱባውያን ወገን፥ ከሺምሮን የሺምሮናውያን ወገን።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

24 ያሱብ፥ ሺምሮንና ተወላጆቻቸው ናቸው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

24 ከያሱብ የያሱባውያን ወገን፥ ከሺምሮን የሺምሮናውያን ወገን።

参见章节 复制




ዘኍል 26:24
3 交叉引用  

የይ​ሳ​ኮ​ርም ልጆች፤ ቶላዕ፥ ፎሓ፥ ያሱብ፥ ስምራ።


እነ​ዚህ የዛ​ብ​ሎን ወገ​ኖች ናቸው፤ ከእ​ነ​ር​ሱም የተ​ቈ​ጠ​ሩት ስድሳ ሺህ አም​ስት መቶ ነበሩ።


ከኤ​ዜን የኤ​ዜ​ና​ው​ያን ወገን፥ ከሳ​ድፍ የሳ​ዳ​ፋ​ው​ያን ወገን፤


跟着我们:

广告


广告