Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘኍል 26:23 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

23 እነ​ዚህ የዛ​ብ​ሎን ወገ​ኖች ናቸው፤ ከእ​ነ​ር​ሱም የተ​ቈ​ጠ​ሩት ስድሳ ሺህ አም​ስት መቶ ነበሩ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

23 የይሳኮር ዘሮች በየጐሣቸው እነዚህ ነበሩ፤ በቶላ በኩል፣ የቶላውያን ጐሣ፣ በፉዋ በኩል፣ የፉዋውያን ጐሣ፣

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

23 በየወገናቸው የይሳኮር ልጆች እነዚህ ናቸው፤ ከቶላ የቶላውያን ወገን፥ ከፉዋ የፉዋውያን ወገን፥

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

23 የይሳኮር ነገድ ተወላጆች ቶላ፥ ፉዋ፥

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

23 የይሳኮር ልጆች በየወገናቸው፤ ከቶላ የቶላውያን ወገን፥ ከፉዋ የፉዋውያን ወገን፥

参见章节 复制




ዘኍል 26:23
6 交叉引用  

የይ​ሳ​ኮ​ርም ልጆች፤ ቶላዕ፥ ፎሓ፥ ያሱብ፥ ስምራ።


የይ​ሳ​ኮ​ርም ልጆች፤ ቶላ፥ ፋዋ፥ ያሱብ፥ ሰም​ሮን፥ አራት ናቸው።


የዛ​ብ​ሎን ልጆች በየ​ት​ው​ል​ዳ​ቸው፥ በየ​ወ​ገ​ና​ቸው፥ በየ​አ​ባ​ቶ​ቻ​ቸው ቤቶች፥ እንደ እየ​ስ​ማ​ቸው ቍጥር፥ በየ​ራ​ሳ​ቸው ከሃያ ዓመት ጀምሮ ከዚ​ያም በላይ ያለው ወንድ ሁሉ፥ ወደ ሰልፍ የሚ​ወ​ጡት ሁሉ፥


በእ​ነ​ር​ሱም አጠ​ገብ የሚ​ሰ​ፍሩ የይ​ሳ​ኮር ነገድ ይሆ​ናሉ፤ የይ​ሳ​ኮ​ርም ልጆች አለቃ የሰ​ገር ልጅ ናት​ና​ኤል ነበረ።


የጋድ ልጆች በየ​ወ​ገ​ና​ቸው፤ ከሳ​ፎን የሳ​ፎ​ና​ው​ያን ወገን፥ ከሐጊ የሐ​ጋ​ው​ያን ወገን፥ ከሱኒ የሱ​ኒ​ያ​ው​ያን ወገን፤


跟着我们:

广告


广告